እንኳን ወደ Core Analysis በደህና መጡ። ይህ ቻናል ወቅታዊ፣ ታሪካዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮችን ከላይኛው ገጽታቸው በዘለለ፣ ጥልቅ የሆነ የትንታኔ መነፅር በመጠቀም የሚያቀርብ ነው። ዓላማችን እውነታን በመረጃ እና በአመክንዮ መተንተን፣ የተዛቡ ትርክቶችን ማረም እና የትግሉን ዋና ዋና ነጥቦች በግልጽ ማሳየት ነው። እዚህ ጋር ስሜታዊነት ሳይሆን እውነት፣ ግምት ሳይሆን ማስረጃ ቀዳሚ ነው። እውነትን በመፈለግ ጉዞአችን ውስጥ አብረን እንጓዝ።